ጨራሽ አልሰጥም ቦታ ጀማውን ለሚከደ አብሮ
በልቶ ጠጥቶ ውለታ ለሚረሳ በጀለሱ ከፍታ
ጀለሱ
ላይ የሚቀና ስል ሰው እያወራ ይቀራል
ወደ ዋላ የሉም ሲሉ ድጌ መጣን
ጠፉ ሲሉን እየበዛን
ድመት ሆኖ ሰው ቢከዳን ጥፍ ጥፍ
ጥፍ ለሁሉም ነው መልሳችን ፈጣን የሉም
ሲሉ ድጌ መጣን
ድመት ሆኖ ቢከዳን ጥፍ ጥፍ ጥፍ
ለሁሉም ነው መልሳችን ፈጣን